Superstar SR HD ሳተላይት መቀበያ በ ሳተላይት ዲሽ በኩል የቲቪ ቻናሎችን እንዲደርሱ የሚያስችል ቆጣቢ ነፃ የሆነ የሳተላይት መቀበያ ነው። አብሮ የተሰራ የኤሌክትሮኒካዊ ፕሮግራም መመሪያ (EPG) ያቀርባል በቅርብ ጊዜ ያሉ ትዕይንቶችን ለማሰስ እና አስታዋሾችን ለመፍጠር፣ እንዲሁም የአንዳንድ ፕሮግራሞችን መዳረሻ እንድትገድቡ በመፍቀድ ልጆችዎን ለመጠበቅ የሚረዳ የወላጅ መቆለፊያ አለው። ይህ መቀበያ H.264/MPEG4፣ AC3 እና የድምጽ ውፅዓት ቢት እስከ 192KBPSን ጨምሮ የተለያዩ የድምጽ እና የቪዲዮ ፋይል ቅርጸቶችን ይደግፋል። ለተጨማሪ መሳጭ የእይታ ተሞክሮ ለ3-ል ግራፊክስ ድጋፍ አለው። በተጨማሪም፣ Superstar SR HD ውጫዊ ሃርድ ድራይቭን ወይም የዩኤስቢ መሳሪያዎችን እንደ ካሜራ እና ሌሎች የውጪ ማከማቻ ሚዲያ መሳሪያዎችን ለማገናኘት ከዩኤስቢ ወደቦች ጋር አብሮ ይመጣል።
#ለጎንደር_እና_አካባቢዋ Virgin express online shopping mall in #GONDAR #free_Delivery
Condition፦ New
Brand:-SUPERSTAR SR 6464 HD MEGA SOFTWARE UPDATE
Price:- 1800 birr
Description
GALLAXY RECEIVER
GLA- 555
FULL HD 1080
3G
PVR
USB
MPEG 4
YOUTUBE
5000 CHANNELS
free Delivery
+251 985 057 340
+251 989 054 696
አድራሻ፦ ቀበሌ 18 ፥ ዋልያ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ፥ ሰሊጥ ማበጠሪያው ጀርባ
ይባላል ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች አሉት
1. ረሲቨሩ full hd ነው
2. ሁለት usb መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት funcam ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ amos 4°w yes hd ፣ yes sd እና nilesat 7°w ሙሉ osn በነፃ ይከፍታል።
4. apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ አንድ ወር apollo ተካቶበታል beinsport ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. super bolt iptv ያስጠቅማል
6. extreme iptv ያስጠቅማል
7. local iptv ያስጠቅማል
8. ያለምንም መቆራረጥ youtube በጥራት ያስጠቅማል
10. net radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. ethiosat (nss 57°e) ላይ ያሉትን የ mbc package ቻናሎች ድምፅ ይከፍታል
12. dolby digital sound ይከፍታል
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ audio button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ fm...
17. የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ g-m screen app ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው

Comments
Post a Comment